የትግራይ መከላከያ ቃል አቀባይ ነኝ የሚለው ገብረ ገብረጻድቅ አገኘነው ያለው 3 የድል ዜና ሕልም አይከለከልም የሕወሓት ምላስም አይሞትም የሚለውን የሚያስታውስ ነው ተባለ

ራሱን የትግራይ መከላከያ ኃይል ቃል አቀባይ ነኝ የሚለው ኃይል ገብረ ገብረጻድቅ ዛሬ በድምጺ ወያኔ በድምጽ ተቀርጾ ባስተላለፈው መል ዕክት የትግራይ መከላከያ ሰራዊት ከአክሱም ወደ አዴት ሲጓዝ የነበረ የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት አንድ ሻለቃ ጦርን ሕደግ ውረድ የተባለ አከባቢ ሙሉ በሙሉ ደመሰስኩ የሚልና ተጨማሪ የድል ዜናዎች በሚል ያሰራጨው መረጃ ፍጹም ሃሰት እንደሆነና … Continue reading የትግራይ መከላከያ ቃል አቀባይ ነኝ የሚለው ገብረ ገብረጻድቅ አገኘነው ያለው 3 የድል ዜና ሕልም አይከለከልም የሕወሓት ምላስም አይሞትም የሚለውን የሚያስታውስ ነው ተባለ